የወጉና የባንኩ አውድ ተዋህዶ በመተግበሪያዎች መሀል አይዋልሉም፤ ምን በወጣዎ!
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ኮፕ-ቻፓግራምን ሥራ ላይ በማዋል የባንክ አገልግሎት አሰጣጥን መልክ በማስቀየር ቀዳሚ ሆኗል።
ይህ አዲስና ከፍተኛ ለውጥን ያስከተለ ስልት የባንክ አገልግሎትን ወደፊት የሚያስገሰግስ ነው።
እስቲ ያስቡት – ከጓደኛዎ ጋር እራትን ስለ መጋራት መልዕክት ሲልኩና በቻፓግራም አማካኝነት ወዲያውኑ ገንዘብ መላላክ ሲችሉ!
ወይም ከደንበኛዎ ጋር ስለ ሥራ እያወጉ ክፍያ መላክ ቢፈልጉ ንግግርዎ ሳይቋረጥ ጥቂት ቅደም ተከተሎችን ዘልቀው ወዳልተቋጨ ንግግርዎ ሲመለሱ!
ወይም ወንድምዎ ከውጭ ሀገር ማስተር ካርድና ቪዛ ካርድ በመጠቀም በቴሌግራም ሲልክልዎ፤ የዚህን ያህል ቀላል ነው!
ኮፕ-ቻፓግራም:
- ከኮፔ ኢ- ብር ዋሌትዎ በተጨማሪ ከአዋሽ ብር ፣ ክሲቢኢ ብርና ቴሌ ብር ዋሌትዎ በቀጥታ ክፍያዎችን መላክና መቀበል
- ፈጣንና ቀላል የገንዘብ ቅብብሎሽን ለማስቻል QR ኮዶችን ስካን ማድረግ
- ከሌሎች ጋር ክፍያዎችን ለማጋራት
- እዛው በዛው የሞባይል አየር ሰዓት መሙላትና ሌሎችን ንግግርዎ ሳይስተጓጎል ይከውናል።
የምን መተግበሪያ? የምን ውጣ ውረድ? ቴሌግራም ተጠቃሚ ከሆኑ ይመችዎት!
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎትን የበለጠ ለማጠናከር አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እያቀረበ ነው።
ከዚህ ቀደም ከነበረው በተለየ በባንክ ለመገልገል ይዘጋጁ!
ኮፕ-ቻፓግራም ክፍያዎችን ያመጣል፤ በጫወታ መሀል ትውስ ሲልዎ ለሚያወጉት ወገን በቀጥታ ያደርሳል!
ነገ ቀርቧል – የወጉንና የባንኩን አውድ አንድ ለማድረግ ዝግጁ ነዎት?
ይህንን መስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉ …