በባንኩ መመስረቻ ጽሑፍ ላይ የቀረበ የማሻሻያ ሀሳብ ረቂቅ

የማሻሻያው ምክንያት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም ባደረገው የህግ እና ቁጥጥር ሪፎርም ባንኮች የተለያዩ የአሰራር እና አስተዳደር ለውጦችን እንዲያደርጉ የሚያስገድዱ ድንጋጌዎችን የያዙ መመሪያዎችን አውጥቷል፡፡ በተለይም የባንክ ቦርድ አወቃቀር፣ ኃላፊነቶችና ተግባራት እንዲሁም በአጠቃላይ…

Wixinee Barreeffama Hundeeffamaa Baankichaa Fooyyessuuf Dhiyaate.

  Sababa fooyya’iinsaa Baankiin Biyyoolessaa Itiyoophiyaa riifoormii seeraa fi to’annoo Waxabajjii bara 2016 taasiseen qajeelfamoota baankonni jijjiirrama hojmaataa fi bulchiinsaa akka…

ለኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ መስፈርት እና የጥቆማ ስነ-ስርዓትን ስለማሳወቅ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኮች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 አንቀጽ 9.3 መሰረት የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና ምርጫ መስፈርት ምርጫ ከሚካሄድበት ጠቅላላ ጉባዔ አንድ ወር አስቀድሞ ለባለአክሲዮኖች መገለፅ እንዳለበት ይደነግጋል፡፡ በመመሪያው አንቀጽ 9.4 መሰረት ደግሞ የጥቆማ…

Waamicha Yaa’ii Ariifachiisaa 11ffaa Abbootii Aksiyoonaa fi Yaa’ii Waliigalaa Idilee 20ffaa Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa (W.A)

Bu’uura Seera Daldalaa R.F.D.I keewwata 366(1), 367(1) fi keewwata 370 akkasumas Barreeffama Hundeeffamaa baankichaa keewwata 17(1) fi 18(1)tti Baankiin Hojii Gamtaa Oromiyaa(W.A) Yaa’ii…

የጠቅላላ ጉባኤ ቀን ለውጥ ማስታወቂያ!

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ እና 11ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ለታህሳስ 12 ቀን 2017 ዓ.ም. ተጠርቶ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የጉባኤው ቀን ለአንድ ሳምንት ተራዝሞ ወደ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የተቀየረ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ…

Beeksisa Jijjiirraa Guyyaa Yaa’ii Waliigalaa!

Yaa’iin Waliigalaa Idilee 20ffaa fi Yaa’ii Ariifachiisaa 11ffaa  Abbootii Aksiyoonaa Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa W.A, Mudde 12 bara 2017tti waamamee turuunsaa ni yaadatama. Haa ta'u malee, sababa…

Abbootii Aksiyoonaa Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa(W.A) naamusaa fi ulaagaalee eeriinsaa fi filannoo miseensota boordii beeksisuu

Akka maxxansaalee gaazexaa Addis Zamanii fi Ripportaraa Sadaasa 8, bara 2017 irratti Ibsametti, akkaataa qajeelfama bulchiinsa baankolee Baankii Biyyoolessaa Itoophiyaa Lakk. SBB/91/2024 Keewwata…

ለኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ባለአክሲዮኖች የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማ እና ምርጫ መስፈርት እና የጥቆማ ስነ-ስርዓትን ስለማሳወቅ

ኅዳር 8፣ 2017 ዓ.ም በወጡት የአዲስ ዘመን እና ሪፖርተር ጋዜጣ እትሞች ላይ እንደተመለከተው፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንኮች አስተዳደር መመሪያ ቁጥር SBB/91/2024 አንቀጽ 9.3 መሰረት የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት ጥቆማና ምርጫ መስፈርት ምርጫ ከሚካሄድበት ጠቅላላ ጉባዔ አንድ ወር አስቀድሞ…

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ እና 11ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የጉባኤ ጥሪ

በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 13 እና 19 2017 እና የሪፖርተር ጋዜጣ ህዳር 15 እና 22 2017 ዓ.ም በተላለፈው ጥሪ መሰረት፣ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ንግድ ሕግ አንቀጽ 366(1)፣ 367(1) እና አንቀጽ 370 እንዲሁም በባንኩ መመሥረቻ ፅሑፍ አንቀፅ 17(1) እና 18(1) መሠረት የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.…