Board Election Result
የደይሬክተሮች ቦርድ አባለት የምርጫ ውጤት ማሳወቅ ይመለከታል
ሁሉም ባለአክሲዮኖች እና ተደማጭነት የሌላቸው ባለአክሲዮኖች ብቻ የተሳተፉበት ምርጫ ባገኙት ድምፅ እንዲሁም በኢትየጵያ በሔራዊ ባንክ መመሪያ ቁጥር SBB/70/2019 እና SBB/71/2019 በተመለከተው የዳይሬክተሮች ቦርድ አበላት ስብጥር መሰረት ለሚቀጥሉት 3(ሶስት) አመታት ባንኩን እንዲያስተዳድሩ የተመረጡት አሥራ አንድ (11) የዳይሬክተሮች ቦርድ አበላት ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል።
በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የተመረጡት የዳይሬክተሮች አበላት ስም ዝርዝር
ተ/ቁ ሙሉ ስም
- ወልታኔ አምቦ የገ/ቁ/ብ አቶ ተረፈ ሰንባባ ሜታ
- የሉሜ አዳማ የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን አቶ ታደለ አብዲ ሸኔ
- ኡታ ዋዩ ሁለ/የገ/ህ/ሥ/ዩኒየን አቶ ሙክታር አደም ሁሴን
- አቶ እሽቱ ዋኬኔ በንቲ በግል
- ዶ/ር ፍቅሩ ዴክሲሳ ሰዴሶ በግል
- ኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት አቶ ግርማ ደለሳ ዳዲ
- ቱምሳ ኢንዶውመንት ለኦሮሚያ ልማት ምባሰደር ሽፈራው ጃርሶ ጠደቻ
- አብዲ ጉዲና አዳማ የገ/ቁ/ብ/ሕ/ሥ/ዩኃ/የተወሰነ አቶ ወጋየሁ ፅጌ እንዳሻው
- አቶ ከበደ ኤጄታ ደበሊ በግል
- አቶ ፍቃዱ ዱጋሳ ጉደታ በግል
- ጊቤ ዲዴሣ ኅ/የተ/ገ/ህ/ሥ/ዩኒየን አቶ ደበሎ ጀቤሳ ቢዱ