የጠቅላላ ጉባኤ ቀን ለውጥ ማስታወቂያ!December 10, 2024|In News, News|By Hawi Fitsumየኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የባለአክሲዮኖች 20ኛ መደበኛ እና 11ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ለታህሳስ 12 ቀን 2017 ዓ.ም. ተጠርቶ የነበረ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት የጉባኤው ቀን ለአንድ ሳምንት ተራዝሞ ወደ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. የተቀየረ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እናሳውቃለን። PrevNext